አሳሳቢ የአእምሮ ህመሞች በጣም ውስብስብ ህመሞች ሲሆኑ በሚያሳዩአቸው የህመም ምልክቶች ይገለፃሉ፡፡ የእነዚህን ምልክቶች መንስኤ ለማወቅ ሃኪሞች የሰውየውን ስነፍጥረታዊ (አካላዊ)፤ ስነልቦናዊ፤ስነማህበረሰባዊ ሁኔታ ያጠናሉ፡፡ እያንዳንዳቸው እነዚህ ሁኔታዎች የአእምሮ ህመሙ መነሻ ምን እንደሆነ ለይቶ ለማወቅ ይረዳሉ፡፡ በተጨማሪም በህክምናው ወቅት በጣም ጠቃሚ ናቸው፡፡ ስነፍጥረታዊ (አካላዊ) መንስኤዎች፡ እነዚህ የአንጎል አወቃቀርንና ኬሚስትሪንØ እንዲሁም በዘር ስላለ ተጋላጭነትና
Category Uncategorized
ሳይቃጠል በቅጠል!!!
ስለ ጤና ጉዳይ ስናነሳ በአሁኑ ጊዜ ተላላፊ የሆኑ በሽታዎች ከሚያስከትሉት የጤና ቀውስ ባልተናነሰ መልኩ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች(Non communicable diseases) በቀላሉ ግለሰብን፣ ማኅበረሰብን፣ ብሎም ሃገርን ከመጉዳት በተጨማሪ ለድንገተኛ ሞት እየዳረጉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል የራሱን ጤና በመጠበቅና በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ ሊከላከላቸው የሚችል ቢሆንም ተገቢውን ትኩረት
የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን 2014 ዓ.ም
በዓለማችን በአዕምሮ ጤና ላይ ህዝባዊ ተሳትፎን ለማጠናከር ይቻል ዘንድ እ.ኤ.አ የ2020 የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን ‘’የአዕምሮ ጤና ለሁሉመ፡ እውን እናድሪገ (Mental health care for all: let’s make it a reality)’ በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡ የ2021 የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን ዋና አላማ የአዕምሮ ጤና ጉዳይ ትኩረት የሚሻ መሆኑ ላይ ያተኮረ
CPD
St.Amauel Mental Specialized Hospital Has been accredited by Ethiopian Midwives Association to be serve as a continuing professional development (CPD) provider.
የአዕምሮ ጤና ምንድን ነው?
የአእምሮ ጤና ማለት የአእምሮ እክል አለመኖር ብቻ አይደለም፡፡ የአለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ጤና ማለት በአካል ፣ በአዕምሮ እና ማህበራዊ ደህንነቱ የተሟላ መሆን እንጂ የበሽታ አለመኖርን ብቻ አያመለክትም፡፡የአዕምሮ ጤና ጽንሠ ሀሳብ በራስ ማንነት ላይ ያተኮረ(ግላዊ) ደህንነት፤ ግለሰባዊ አቅም ፤ ራስን የመቻል፤ ብቃት፤ ግለሠባዊ እውቀቱን እና ስሜቱን ተረድቶ ተግባራዊ የማድረግ ችሎታን ያካትታል፡፡