St.Amauel Mental Specialized Hospital Has been accredited by Ethiopian Midwives Association to be serve as a continuing professional development (CPD) provider.
የአዕምሮ ጤና ምንድን ነው?
የአእምሮ ጤና ማለት የአእምሮ እክል አለመኖር ብቻ አይደለም፡፡ የአለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ጤና ማለት በአካል ፣ በአዕምሮ እና ማህበራዊ ደህንነቱ የተሟላ መሆን እንጂ የበሽታ አለመኖርን ብቻ አያመለክትም፡፡የአዕምሮ ጤና ጽንሠ ሀሳብ በራስ ማንነት ላይ ያተኮረ(ግላዊ) ደህንነት፤ ግለሰባዊ አቅም ፤ ራስን የመቻል፤ ብቃት፤ ግለሠባዊ እውቀቱን እና ስሜቱን ተረድቶ ተግባራዊ የማድረግ ችሎታን ያካትታል፡፡