ስለ ጤና ጉዳይ ስናነሳ በአሁኑ ጊዜ ተላላፊ የሆኑ በሽታዎች ከሚያስከትሉት የጤና ቀውስ ባልተናነሰ መልኩ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች(Non communicable diseases) በቀላሉ ግለሰብን፣ ማኅበረሰብን፣ ብሎም ሃገርን ከመጉዳት በተጨማሪ ለድንገተኛ ሞት እየዳረጉ ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ሁሉም የማኅበረሰብ ክፍል የራሱን ጤና በመጠበቅና በቂ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ ሊከላከላቸው የሚችል ቢሆንም ተገቢውን ትኩረት
የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን 2014 ዓ.ም
በዓለማችን በአዕምሮ ጤና ላይ ህዝባዊ ተሳትፎን ለማጠናከር ይቻል ዘንድ እ.ኤ.አ የ2020 የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን ‘’የአዕምሮ ጤና ለሁሉመ፡ እውን እናድሪገ (Mental health care for all: let’s make it a reality)’ በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡ የ2021 የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን ዋና አላማ የአዕምሮ ጤና ጉዳይ ትኩረት የሚሻ መሆኑ ላይ ያተኮረ